ብሩኖ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ይህንን አስተያየት ሰጥቷል !
"አንድሬይ ስለ ሰራው ስህተት አይደለም እኛ ተጨዋቾችን ነጥለን መመልከት የለብንም።
"ነገሮች ጥሩም መጥፎም ሲሆኑ በቀጥታ የሚመለከተው ሁሉንም ተጨዋቾች ነው።
"እኛ በኦናና ትልቅ እምነት አለን እሱ ስህተት እንደሰራ ያውቃል እኛ ይህንን ልንነግረው አይገባም እሱ ጎበዝ ሰው ነው።
"እሱ ብዙ ጊዜ ኳስ ከኃላ መስርተን እንድንጫወት ረድቶናል እሱ ከኳስ ጋር ባለው ብቃት እምነት አለን።
@man_united332