ኢየሱስ ከመፅሀፍት ሁሉ 3
ይህ የ3ኛ ሳምንት ትምህርት መንፈስ ቅዱስ በክርስቶስ ኢየሱስ ላለን ትኩረት ምክንያታችንም ምሳሌያችንም በመሆኑ ላይ ያተኮረ ነው።
ሳትሰለቹ በትዕግስት ብታደምጡ ታተርፉበታላችሁ።
የመንፈስ ቅዱስን ማንነት በዋነኛነት ወደምድረ የመጣበትን ተልዕኮ፣በቤተክርስቲያን በሙላት የፈሰሰበትን ዓላማ እና በአማኞች ሁሉ ውስጥ ያደረበትን ግብ ትረዳላችሁ ይጠቀማችሁ ዘንድ ራሳችሁን ታቀርባላችሁ።
እውነት በትዕግስት ስሙት ይበልጥ መንፈስ ቅዱስን ትራባላችሁ ይበልጥ ክርስቶስን መግለጥ ትችላላችሁ።
በመጨረሻም የሄን የቴሌግራም ቻናል share ማድረግ ሌሎችም እንዲማሩ መጋበዝ እና coment መጻፍ እንዳትረሱ።
የጌታ ጸጋ ለሁላችንም ይብዛ።
@MARKENGETA