ከሕጻንነቴ ጀምሮ ብዙ ተሰለፉብኝ
መንገዴንም በእሾህ በተጠረበ ድንጋይ ዘጉብኝ
እግዚአብሔር አምላኬ ግን ምህረቱን አገነነልኝ
በብላቴንነቴ ወራት እንደተናገረው አደረገልኝ
አይኑን ለመልካም በእኔ ላይ ያጠና
እግዚአብሔር ነውና ብዙ አፈራለሁ ገና
ብዙ አፈራለሁ ገና
ለስሙ እዘምራለሁ ገና
ለክብሩ እቆማለሁ ገና
ለክብሩ እቀኛለሁ ገና
እግዚአብሄር ሲለየኝ ገና ከእናቴ ማኅጸን
ዲያቢሎስ ተጠበበ ሊይዘኝ ተረከዜን
ያየልኝን አይቼ የተያዝኩበትን ይዤ
እስከአሁን ቆሜአለሁ በአምላኬ ምህረት ታግዤ
Track 01 Lekibru | ለክብሩ | Workneh Alaro Vol 3
New Album
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ
@Markenzema_botበዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxphttps://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp