ኢየሱስን በመጽሐፍት ሁሉ ክፍል 4
"ኢየሱስን በመጽሐፍት ሁሉ ማወቅ"ክፍል 4 ነው ይሄ።
ተወዳጆችሆይ የአብን ልብ ለመካፈል፣የአብን ምሳሌነት በመከተል ኢየሱስ ላይ የማተኮር በክርስቶስ ለመደሰት ፣ለክርስቶስ ያለን ፍቅር ይጨምር ዘንድ እና ክርስቶስን ለማላቅ የሚያነሳሳችሁ ትምህርት ነው።
በትዕግስት ሰምታችሁ comment ተመጻፍ እና share ለማድረግ ሞክሩ።
የጌታ ጸጋ ለሁላችሁም ይብዛ።
@MARKENGETA