ይህ ትምህርት ክፍል ስምንት ነው።
በመጥምቁ ዮሐንስ በክርስቶስ ላይ ባለው ትኩረቱ ምሳሌነቱን እየተመለከትን ነው።
#መጥምቁ_ዮሐንስ
የክርስቶስን ማንነት እና ተልዕኮ የተረዳ እና የገለጠ አገልጋይ ነው።
ይህን ትምህርት ስትሰሙ ኢየሱስን ለማወቅ እና ለማሳወቅ ይበልጥ መሻት ያድርባችኋል።
#የጌታ_ጸጋ_ለሁላችንም_ይብዛ።
@markengeta