የዩንቨርስቲ ፌሎሺፕ ማሳወቅ!
የብሌሆራ ዩንቨርስቲ ለተመደባችሁ ክርስቲያን ተማሪዎች ለ2017 የሪሜዲያል ፕሮግራም አዲስ የዩንቨርስቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች የሚቀበሏችሁ የካምፓስ ህብረት መሪዎችና አገልጋዮች አድራሻ ከላይ አስቀምጠናል! እዚህ ዩንቨርስቲ የተመደባችሁ ከላይ ባሉ ስልኮች ደውላችሁ መሪዎቹን ማግኘች ትችላላችሁ!
ማሳሰቢያ : የተለያዩ ዩንቨርስቲ ፌሎሺፕ መሪዎች ካላችሁ የዩንቨርስቲውን ፕሮግራማችሁን ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ልናስተዋዉቅላችሁ እንወዳለን! የፌሎ መሪዎች የሆናችሁ የማርከን ቤተሰቦች በውስጥ @GIFT29 አናግሩን!
በማርከን ዘጋቢ Gift የተተነተነ
ክርስቲያናዊ መረጃ በፍጥነት
መረጃም ካላችሁ በinbox ማለትም @Gift29 ላኩልን እናሳውቃለን❤️
@Markengeta