ከወጣሁበት ገነት
ካጣሁትም ህይወት
ከራኩበት ህብረት
ህጉ አላስጠጋኝ አልቆመኩኝ በድፍረት
አርቆኛል በጣም ሀጢያቴን ገላልጦት
ስራዬም አልሆነኝ መልካሙ ተግባሬ
ያገኘኝ እሱ ጎስቓላ ሰው ሆኜ
ኪዳን ገባልኝ በደሙ መርቆ
ሀጢያቴን አጠበው ኩነኔን አርቆ
ካለሁበት ከሙት መንደር
የቁጣ ልጅ ሆኜ ስኖር
አመንኩኝ*2 በልጁ
በተወጋልኝ ወጣሁ በእጁ
ኢየሱስ *2
ኪዳን ገባልኝ በደሙ መርቆ
ሀጢያቴን አጠበው ኩነኔን አርቆ
በደሙ መርቆ | Naryy
ማርከን ዜማ Challenge
ለመላክ @Teme5
@MARKENGETA
ካጣሁትም ህይወት
ከራኩበት ህብረት
ህጉ አላስጠጋኝ አልቆመኩኝ በድፍረት
አርቆኛል በጣም ሀጢያቴን ገላልጦት
ስራዬም አልሆነኝ መልካሙ ተግባሬ
ያገኘኝ እሱ ጎስቓላ ሰው ሆኜ
ኪዳን ገባልኝ በደሙ መርቆ
ሀጢያቴን አጠበው ኩነኔን አርቆ
ካለሁበት ከሙት መንደር
የቁጣ ልጅ ሆኜ ስኖር
አመንኩኝ*2 በልጁ
በተወጋልኝ ወጣሁ በእጁ
ኢየሱስ *2
ኪዳን ገባልኝ በደሙ መርቆ
ሀጢያቴን አጠበው ኩነኔን አርቆ
በደሙ መርቆ | Naryy
ማርከን ዜማ Challenge
ለመላክ @Teme5
@MARKENGETA