ትላንት እንደ ዛሬ
በረከት ተስፋዬ : ዳዊት ሞላልኝ : አውታሩ ከበደ እንዲሁም ነብይ ዮሴፍ ይፍሩ በህብረት የሰሩት የመዝሙር ቪዲዮ በቅርብ ቀናት ውስጥ እንድንጠብቅ ዘማሪዎቹ አሳስበዋል።
COMING SOON!
ማርከንም ለናንተ ያደርሳል!
በማርከን ዘጋቢ Gift የተተነተነ
ክርስቲያናዊ መረጃ በፍጥነት
መረጃም ካላችሁ በinbox ማለትም @Gift29 ላኩልን እናሳውቃለን❤️
@Markengeta
ትላንት እንደ ዛሬ