ይህ የክርስቶስ ልዕልና ክፍል 91 ትምህርት ነው።
ክርስቶስ ኢየሱስን መስማት ያልሰለቸ ልብ ላላቸው ብቻ ።
#በክርስቶስ የመስዋት ሙሉነት ብቁነት በመረዳት የምትደነቁበት እውነትም ክርስቶስ ይበልጣል የምትሉበት ትምህርት ነው።
#ኡፍ ገለገለን ብላችሁ አብ በረካበት ረክታችሁ በደሙ አቅም ተጽናንታችሁ ለመኖር በትዕግስት ይህን ክፍል ስሙትና
#በComment ኢየሱስን ደሙን አብራችሁኝ አወድሱት።
የተወደዳችሁ ሁሉ ጸጋ ይብዛላችሁ።
@Markengeta