ጸጋው
የራሱን ጽድቅ ላቆመ
ደህና ነኝ ለሚለው ሰው፣
ጸጋው ምኑ ነው?
ምህረቱስ መች ገብቶት ሊያደንቀው፤
ልምምዱ ላስመሰካው
ሥርዐት መፈጸሙ፣
ጸጋው ምኑ ነው?
ኃጢአቱስ መች ገብቶት ሊጠላው።
ስላልተገኘ - አንድም የሚበቃ፣
ስላልተገኘ- አንድም የሚያሟላ፤
ስላልተገኘ- አንድም እርሱው መጣ፣
በራሱ ክንድ ድህነትን አመጣ።
ያለም ኀጢአተኞች እንኳን ደስ ያላችሁ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቷል ሊድናችሁ፤
የዓለም ኀጢአተኞች እንደኔ ያላችሁ፣
ኢየሱስ ያድናል በእርሱ ተስፋ አላችሁ።
ጸጋው-ዘሪቱ-ከበደ-Tsegaw-Zeritu-Kebed
sʜᴀʀᴇ ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
Video Watch
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
የራሱን ጽድቅ ላቆመ
ደህና ነኝ ለሚለው ሰው፣
ጸጋው ምኑ ነው?
ምህረቱስ መች ገብቶት ሊያደንቀው፤
ልምምዱ ላስመሰካው
ሥርዐት መፈጸሙ፣
ጸጋው ምኑ ነው?
ኃጢአቱስ መች ገብቶት ሊጠላው።
ስላልተገኘ - አንድም የሚበቃ፣
ስላልተገኘ- አንድም የሚያሟላ፤
ስላልተገኘ- አንድም እርሱው መጣ፣
በራሱ ክንድ ድህነትን አመጣ።
ያለም ኀጢአተኞች እንኳን ደስ ያላችሁ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቷል ሊድናችሁ፤
የዓለም ኀጢአተኞች እንደኔ ያላችሁ፣
ኢየሱስ ያድናል በእርሱ ተስፋ አላችሁ።
ጸጋው-ዘሪቱ-ከበደ-Tsegaw-Zeritu-Kebed
sʜᴀʀᴇ ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
Video Watch
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp