የታላቅ ንጉስ ድግስ በዘላለም ከተማ
ሠዎች ተጋብዛችኋል ያልሰማ ሁሉ ይስማ
ወደ ሕይወት በሚወስደው በጠበበው ደጅ ኑ
የመዳኛው ቀን አሁን ነው ጊዜ እንዳይሄድ ሳትወስኑ
ኑ (3) ዳኑ አሁኑኑ
ኑ(3) ዳኑ አሁኑኑ
የሞተላቹን እዩት
የተወጋ ጎኑን እዩት
ሲንከራተት እዩት
ፍቅር ግድ ብሎት
መንግሰተ ሰማይ ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ (4)
ጠሪው ፍፁም ቅዱስ ነው መኖሪያውም የተቀደሰ
ከራሱ በመጣ አንጪ እንድንታጠብ አዘዘ
ወደመንግስቱ ለመግባት ወደታላቂቱ ድግስ
ያለን ሁሉ ስለማይመጥን አዘጋጅቷል የሚለበስ
ኑ (3) ዳኑ አሁኑኑ
ኑ)3) ዳኑ አሁኑኑ
ኢየሱስን ልበሱ
በደሙ ተቀደሱ
እጁን ዘርግቶ እዩት
ፍቅር ግድ ብሎት
መንግሰተ ሰማይ ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ (4)
ኑ (3) ዳኑ አሁኑኑ …
የጥሪ ሰዓቱ ሳይረፍድ መግቢያ ጊዜው ሳያበቃ
በሩ ሳይቆለፍ በፊት የተኛን ሁሉ እንንቃ
የሕይወት መንገድ ኢየሱስ ያዳነን በመስቀል ሞቶ
ወደ ድግሱ ሊያደርሰን ይጣራል እጁን ዘርግቶ
ኑ (3) ዳኑ አሁኑኑ
ኑ)3) ዳኑ አሁኑኑ
ኢየሱስን ልበሱ
በደሙ ተቀደሱ
እጁን ዘርግቶ እዩት
ፍቅር ግድ ብሎት
መንግሰተ ሰማይ ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ (4)
. ኑ MESKEREM GETU
NU መስከረም ጌቱ
sʜᴀʀᴇ ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
Video Watch
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
ሠዎች ተጋብዛችኋል ያልሰማ ሁሉ ይስማ
ወደ ሕይወት በሚወስደው በጠበበው ደጅ ኑ
የመዳኛው ቀን አሁን ነው ጊዜ እንዳይሄድ ሳትወስኑ
ኑ (3) ዳኑ አሁኑኑ
ኑ(3) ዳኑ አሁኑኑ
የሞተላቹን እዩት
የተወጋ ጎኑን እዩት
ሲንከራተት እዩት
ፍቅር ግድ ብሎት
መንግሰተ ሰማይ ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ (4)
ጠሪው ፍፁም ቅዱስ ነው መኖሪያውም የተቀደሰ
ከራሱ በመጣ አንጪ እንድንታጠብ አዘዘ
ወደመንግስቱ ለመግባት ወደታላቂቱ ድግስ
ያለን ሁሉ ስለማይመጥን አዘጋጅቷል የሚለበስ
ኑ (3) ዳኑ አሁኑኑ
ኑ)3) ዳኑ አሁኑኑ
ኢየሱስን ልበሱ
በደሙ ተቀደሱ
እጁን ዘርግቶ እዩት
ፍቅር ግድ ብሎት
መንግሰተ ሰማይ ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ (4)
ኑ (3) ዳኑ አሁኑኑ …
የጥሪ ሰዓቱ ሳይረፍድ መግቢያ ጊዜው ሳያበቃ
በሩ ሳይቆለፍ በፊት የተኛን ሁሉ እንንቃ
የሕይወት መንገድ ኢየሱስ ያዳነን በመስቀል ሞቶ
ወደ ድግሱ ሊያደርሰን ይጣራል እጁን ዘርግቶ
ኑ (3) ዳኑ አሁኑኑ
ኑ)3) ዳኑ አሁኑኑ
ኢየሱስን ልበሱ
በደሙ ተቀደሱ
እጁን ዘርግቶ እዩት
ፍቅር ግድ ብሎት
መንግሰተ ሰማይ ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ (4)
. ኑ MESKEREM GETU
NU መስከረም ጌቱ
sʜᴀʀᴇ ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
Video Watch
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp