ቀን 7/04/2017 ዓ.ም
ደሴ/ኢትዮጵያ
ለትምህርት ቤቱ ተማሪዎች በሙሉ
🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎
በእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ ስልጠና ትውውቅ እንድትገኙ ማሳወቅ
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
የመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም ጀምሮ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ ስልጠና ለማስጀመር የተዘጋጀው ስርዓት ትምህርት ትውውቅ በልዩ ዝግጅት የፊታችን ሐሙስ ታህሳስ 10/04/2017 ዓ.ም በመሆኑ በቀጣይ 6 ወር ለመማር ፈቃደኛ የሆናችሁ ተማሪዎች በእለቱ ልክ 8:00 ትምህርት ቤቱ አዳራሽ በመገኘት የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች እንድትሆኑ ጥሪ እናስተላልፋለን።
መምህር አካለ ወልድ ትምህርት ቤት