ቀን 10/04/2017
ደሴ
የመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት የስርዓት ትምህርት ማስጀመሪያ ፕሮግራም
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
የመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ለማሻሻል ትኩረት በማድረግ በ2017 ዓ.ም የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ ስርዓት ትምህርት በማዘጋጀት በዛሬው እለት የትምህርት ቤቱ እንግሊዝኛ መምህር እና የተመረጡ ተማሪዎች ባሉበት የስርዓተ ትምህርት ትውውቅ የተደረገ ሲሆን ማንኛውም ለመማር ፍላጎት ያለው ተማሪ ከታህሳስ 11/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።
መምህር አካለ ወልድ