ቀን 30/05/2017
ደሴ/ኢትዮጵያ
ጥብቅ ማስታወቂያ
⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️
በተለያዩ በዓላት ዋዜማ እና ማግስት የሚባክን ክፍለ ጊዜ በትምህርት ጥራት ላይ ከፍተኛ የሆነ ተግዳሮት እንዳለው ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ጋር በተደጋጋሚ የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ ምንም ክፍለ ጊዜ መባከን እንደለለበት ቢታወቅም ዋናዎቹ የትምህርት ተጠቃሚ ተማሪዎች ግን አሁንም ቢሆን ከዚህ ድርጊት መታቀብ ባለመቻል በተለይም 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች መደበኛ ትምህርት ላይ አለመገኘታችሁን አረጋግጠናል ።በመሆኑም ማንኛውም የትምህርት ቤቱ ተማሪ ከጥር 1/05/2017 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ትምህርት ላይ እንድትገኙ እያሳወቅን በቀጣይ በተመሳሳይ ቀናት በማይገኙ ተማሪዎች ላይ የማስተካከያ ርምጃ የምንወስድ መሆኑ ሁሉም የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች እና ወላጆችም እውቅና እንድኖራችሁ ትምህርት ቤቱ ያሳውቃል ።
🙏 በተመሳሳይ የትምህርት ቤቱ መምህራንም የተገኙ ተማሪዎችን ተገቢ አገልግሎት መስጠት አለብን።
ትምህርት ቤቱ