🌺ሴትና ሐያዓ ‘ሐፍረት ማድረግ’ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች!
👉ረሱል (صلي الله عليه وسلم ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الحياءُ خيرٌ كلُّهُ،﴾
🌼“ሐያዓ ‘ዕፍረት’ ሁሉ ነገሩ መልካም ነው።”
🔰ሙስሊም ዘግበውታል: 37
✍ኢብኑ ዑሰይሚን (رحمه الله ) እንዲህ ይላሉ፦
"إذا نُزع الحياءُ من المرأة فلا تسأل عن سوء عاقبتها"
💐“ከሴት ልጅ ላይ ሐያዓዋ ‘ዕፍረቷ’ የተገፈፈ ግዜ ስለ መጥፎ ፍፃሜዋ አትጠይቅ።”
📖ሙጀለተ አዳዕዋ: 54/1765
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17078