ተስፋ አንቁረጥ
የማለዳ የነፍስ ስንቃችን
በውስጣችን ጥልቅ የሆኑ ድክመቶች፣ ስሜቶች እና ጉዳቶች አሉ። ይህ ሁሉ በአንድ ሰሞን እንቅስቃሴ ሊቆረጥ አይችልም። ነገር ግን ትዕግስት፣ ጽናት፣ ጥንቃቄና ትኩረት ወደ ፍጹሙ ሕይወት የሚመሩ መንገዶች ናቸው።
ወደፍጹምነት የሚወስደው መንገድ እረጅም ነው። እግዚአብሔር ያበረታህ ዘንድ ከልብህ ጸልይ በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጥ። ድቀት ካጋጠመህ ወዲያውኑ ተነሥተህ ወደ እግዚአብሔር ሩጥ እንጂ ከወደቅኽበት ቦታ ሆነህ ለአጋንንት መሳለቂያ አትሁን። የተከፈለልህን ዋጋ ❤️ አስብ ይህን ማሰብ በራሱ ትልቅ የመንፈስን ምሪት ያመጣልሃል።
በድሮ ኀጢአትህ አትቆዝም ንስሐ ገብተህ አዲስ የሕይወት ምዕራፍ ጀምር። ለንስሐ ቀጠሮ እንደመስጠት ያለ ክፉ ደዌ የለምና ለንስሐ ቀጠሮ አትስጥ። ወደ-ጌታህ መቼ እንደምትጠራ አታውቅምና በፊቱ በኀፍረት ተከናንቦ ከመቆምና የገሃነምን ፍርድ ከመቀበል ዛሬ ነፍስህን በንስሐ እጠባት።
መቼም ቢሆን ተስፋ አንቁረጥ። #ለሌሎች_ሼር_ማድረግ_አትዘንጉ
አዘጋጅ :-በለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ)✍ አላቲኖስ
👉 t.me/mezgebehaymanot👈
╔✞═┉✽🌹✥🌹✽┉═✞╗
❀#መልካም_ዕለተ_ሰንበት ❀
╚✞═┉✽🌹✥🌹✽┉═✞╝ አላቲኖስ
የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት🙏🙏🙏
በቴሌ ግራም
👉 " መዝገበ ሃይማኖት" t.me/mezgebehaymanot