✥አያረፍድም
የማለዳ የነፍስ ስንቃችን
✥ዮሴፍ ፍትህን ለ 15 ዓመታት ጠብቋል አብርሃም ፣ የቃል ኪዳን ምድርን ለ25 ዓመታት ጠብቋል : ሙሴ ከነዓንን 40 ዓመታት ጠብቋል!
✥ክርስቶስ የትንቢት ፍጻሜን ለመፈጸም 30 ዓመታት ጠብቋል!
✥» ጊዜውን የሚጠብቅ እንጅ፣
የሚያረፍድ አምላክ የለህም ፣ ላንተ የተሻለውን የሚሰጥ እንጅ ጸሎትህን ችላ የሚል እግዚአብሔር የለም!
» አቡነ ሺኖዳ ሳልሳ
አዘጋጅ :-በለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ)✍ አላቲኖስ
╔✞═┉✽🌹✥🌹✽┉═✞╗
❀#መልካም_የበረከት_ቀን❀
╚✞═┉✽🌹✥🌹✽┉═✞╝ አላቲኖስ
የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት🙏🙏🙏
በቴሌ ግራም
👉 " መዝገበ ሃይማኖት" t.me/mezgebehaymanot