ታኅሣሥ ፲፱ በዚች ዕለት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶኑ እሳት እንዳዳነ የሚታሰብበት ዕለት ነው:: የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።" መዝ 33:7።
ቅዱስ ገብርኤል በእግዚአብሔር የታመኑ ሦስቱ ሕጻናትን ከእቶን እሣት እንዳዳነ እኛንም ከክፉ ሁሉ ያድነን! አሜን
🌹እንኳን አደረሳችሁ❤️
@Mezmure_tewahdo
ቅዱስ ገብርኤል በእግዚአብሔር የታመኑ ሦስቱ ሕጻናትን ከእቶን እሣት እንዳዳነ እኛንም ከክፉ ሁሉ ያድነን! አሜን
🌹እንኳን አደረሳችሁ❤️
@Mezmure_tewahdo