🕯...ጥር ....➋❶
❤️ ...እንኳን አደረሳችሁ ....🙏
ድንግል ሆይ ያንቺ ባርያ ነው የሚል በልጅሽ በደሙ ቀለም በልቤ ሰሌዳ ላይ ይፃፍልኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ዝገቴን በቅድስናሽ በንፅህናሽ ወልውለሽ ንፁህ አድርጊኝ
አንቺ ከወደድሽኝ ልጅሽ አይጠላኝም
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እረፍት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቤተሰብ መልካም በዓል ይሁንልን🥰🌷🧎♀
@Mezmure_tewahdo

( አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ )