🙏...አቤቱ አምላኬ ሆይ
የመጠሪያዬን ዘመን አላውቀውምና
ኃጢዓቶቼን አስታውዬ የማይበትን
ከፊትህ ተደፍቼ ይቅርታን የምጠይቅበትን አንደበት ስጠኝ🙏
ወር በገባ በ30 ነቢይ ባህታዊ ድንግል መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እንዲሁም ወንጌላዊ ቅዱስ ማርቆስ ናቸው።🌷
ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውሩን።🙏
@Mezmure_tewahdo
የመጠሪያዬን ዘመን አላውቀውምና
ኃጢዓቶቼን አስታውዬ የማይበትን
ከፊትህ ተደፍቼ ይቅርታን የምጠይቅበትን አንደበት ስጠኝ🙏
ወር በገባ በ30 ነቢይ ባህታዊ ድንግል መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እንዲሁም ወንጌላዊ ቅዱስ ማርቆስ ናቸው።🌷
ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውሩን።🙏
@Mezmure_tewahdo