✞ መጻ ቃል ✞
መጻ ቃል እም ደመና ዘይብል❨፪×❩
መጻ ቃል እም ደመና ዘይብል❨፪×❩
ዝንቱ ውዕቱ ወልድየ ዘአፈቅር
መጣ ቃል ከደመና እንደዚህ የሚል❨፪×❩
የምወደው የማፈቅረው ልጄ ይህ ነው❨፪×❩
አደም የለው የእዳ ፅፈት
በዮርዳኖስ ሲወርድ እሣት
በክርስቶስ ተሽሮልን
የልጅነት ክብር አገኛን
/አዝ = = = = =
ባህር አይታው ኮበለለች
ታላቅ ንጉስ መጣ እያለች
ተራሮችም እደኩርማ
መሰከሩው የሡን ግርማ
/አዝ = = = = =
ከእግዚአብሔር ዘንድ መወለድክ
ክርስትና ሞልቶ ክብርክ
ሊቀ ካህን ስራዬህ
አደረገክ በአለ ሟልህ
/አዝ = = = = =
የትትና አስተማሪ
ሠማይ ምድሩን ሁሉን መሪ
በፍጡሩ በዮሐንስ እጅ
ተጠመቀ የእግዚአብሔር ልጅ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═══●◉❖◉●═══✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═══●◉❖◉●═══✞╝
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
መጻ ቃል እም ደመና ዘይብል❨፪×❩
መጻ ቃል እም ደመና ዘይብል❨፪×❩
ዝንቱ ውዕቱ ወልድየ ዘአፈቅር
መጣ ቃል ከደመና እንደዚህ የሚል❨፪×❩
የምወደው የማፈቅረው ልጄ ይህ ነው❨፪×❩
አደም የለው የእዳ ፅፈት
በዮርዳኖስ ሲወርድ እሣት
በክርስቶስ ተሽሮልን
የልጅነት ክብር አገኛን
/አዝ = = = = =
ባህር አይታው ኮበለለች
ታላቅ ንጉስ መጣ እያለች
ተራሮችም እደኩርማ
መሰከሩው የሡን ግርማ
/አዝ = = = = =
ከእግዚአብሔር ዘንድ መወለድክ
ክርስትና ሞልቶ ክብርክ
ሊቀ ካህን ስራዬህ
አደረገክ በአለ ሟልህ
/አዝ = = = = =
የትትና አስተማሪ
ሠማይ ምድሩን ሁሉን መሪ
በፍጡሩ በዮሐንስ እጅ
ተጠመቀ የእግዚአብሔር ልጅ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═══●◉❖◉●═══✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═══●◉❖◉●═══✞╝
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ