✞ ወዳንተ እሰግዳለሁ
ወዳንተ ሰግዳለው ሳለው በህይወቴ
ላንተም እገዛለው እስከ ለተ ሞቴ
አንተ ነህና መድሀኒቴ የዘላለም ቤቴ(2)
ሳይመሽብኝ ቀኑ ሳይጨልም ድንገት
በጭድው ጎዳና ልጏዝ ወደፊት
ምራኝ መንገዱን አሳየኝ እንዳልሳሳት(2)
የነፍስ የስጋዬ የህይወቴ ቤዛ
አትበለኝ ችላ በደሌ ቢበዛ
አንተን አምኜ እኖራለው ወዴት እሄዳለው(2)
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ 💚 @mezmurochh 💚 ✥
✥ 💛 @mezmurochh 💛 ✥
✥ ❤ @mezmurochh ❤ ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ወዳንተ ሰግዳለው ሳለው በህይወቴ
ላንተም እገዛለው እስከ ለተ ሞቴ
አንተ ነህና መድሀኒቴ የዘላለም ቤቴ(2)
ሳይመሽብኝ ቀኑ ሳይጨልም ድንገት
በጭድው ጎዳና ልጏዝ ወደፊት
ምራኝ መንገዱን አሳየኝ እንዳልሳሳት(2)
የነፍስ የስጋዬ የህይወቴ ቤዛ
አትበለኝ ችላ በደሌ ቢበዛ
አንተን አምኜ እኖራለው ወዴት እሄዳለው(2)
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ 💚 @mezmurochh 💚 ✥
✥ 💛 @mezmurochh 💛 ✥
✥ ❤ @mezmurochh ❤ ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥