لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
☑️ መወሰኛይቱ ሌሊት ከአንድ ሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
አላህ ሱብሀነሁ ተአላ በአመቱ የሚከሠቱ ነገሮችን ዉሳኔ የሚያስተላልፍባት ለሊት ናት።
በዚች በለሊት አላህን ከልባችን ልንለምነዉ የዱኒያ የአኼራ መልካምን ነገር እንዲሠጠን ልንጠይቀዉ ለሊቷን በኢባዳ እናሳልፋት።
📩በነዚህ ውድ በሆኑ ቀናቶች ይቺን ዱአ እናብዛ።
⬅️اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
♦️አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርባይነትንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}
=