ኩታ መፅሔት🗞


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ኩታ መጽሔት

በየ 15 ቀኑ ለንባብ የምትበቃ digital መጽሄታችን ነች። ኩታን ያንብቡ - ለኩታ ይጻፉ።

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ጥምረት
በጥምረት የፊልም ፌስቲቫል ምን ይቀርባል?

የፊልም ፌስቲቫሉ በሀገራችን ዙሪያ የሚግኙ የተለያዩ የገጭት አፈታት ዘዴዎችን ለማሳየት የተዘጋጀ የፊልም ፌስቲቫል ነው።

በፌስቲቫሉ ዘጋቢ ፊልሞች ይታያሉ፤ የፓናል ውይይቶችም ይካሄዳሉ። በዚህ ዝግጅት ለሚሳትፉ ሰርተፊኬት ይሰጣል።

የሚመቾትን ቀን መርጠው በፊልም ፌስቲቫሉ ይሳተፉ፤ ሀሳቦትን ያካፍሉ!

📽 በአዲስ አበባ፦  የጣሊያን ባህል ማዕከል፣

📽 በአዳማ፦ ኦሊያድ ሲኒማ

📽 በባህር ዳር፦ ሙሏዓለም አዳራሽ ያካሂዳል።

📣 መግቢያው በነጻ ነው።

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን 👉  https://t.me/TimretEth

ቀድመው ይመዝገቡ ፦  https://forms.gle/wjNi3Dk5ssNpsZ9s7


Репост из: SADOR PICTURES AND VIDEOGRAPHER


Репост из: SADOR PICTURES AND VIDEOGRAPHER


Репост из: SADOR PICTURES AND VIDEOGRAPHER


-----------

በዚህ ሳምንት በኩታ መፅሄት የተሳተፉ ፀሀፊያን🙏

ኩታን ያንብቡ ለኩታ ይፃፉ!

@more_more_more
@more_more_more
@more_more_more


kuta kes 3.pdf
1.6Мб
ሰላም ሰላም👐

ጅርቱ?

ቅዳሜን ከኩታ ጋር.....
በጉጉት ስትጠበቅ የነበረው ኩታ መጽሄት አንድ ሳምንት ዘግየት በማለቷ ይቅርታዬን እንኩ እያለች በዚ ሳምንት እነሆ ጥዕሙ እና ደማም ፅሁፎችን አካታ ቅፅ 3ን ለአንባቢያን ደርሳለች።

ኩታን አንብቡ ለኩታ ይፃፉ!

አሻም❤️

#share

@more_more_more
@more_more_more
@more_more_more


ቅፅ ሁለት ላይ የተሳተፉ ፀሀፊያን❤️

@more_more_more
@more_more_more
@more_more_more


kuta kes 1.pdf
12.6Мб
ሰላም ሰላም👐

እነሆ ኩታ ቀኗን ጠብቃ ከተፍ ብላልናለች።

ቅፅ ሁለት ባማረ መልኩ ተዘጋጅታ ቀርባላችኋለች። ቅዳሜን በኩታ መጽሄት ሸብ እንድታደርጓት እየጋበዘን - ለአንባቢያን እንድታስፈነጥሩልን እንማፀናለን።

ኩታን ያንብቡ - ለኩታ ይፃፉ።

አሻም🙏


@more_more_more
@more_more_more
@more_more_more




--------

እነሆ 🤝 ቅምሻ

@more_more_more
@more_more_more
@more_more_more


ሰላም ሰላም👐
ኩታ መጽሄት ነኝ!

በየ15 ቀኑ ለእናንተ አንባቢዎቼ እደርሳለሁ ባልኩት መሰረት በአሁኑ ቅዳሜ ስኳር ስኳር የሚሉ መጣጥፎችን ይዤ ከተፍ እላለሁ። እስከዛው ቅፅ 1ን በደንብ እንድታነቡልኝ - ላላነበቡ እንድታደርሱልኝ እጠይቃችኋለሁ።

ኩታን ያንብቡ - ለኩታ ይፃፉ!

አሻም🙏


@more_more_more
@more_more_more
@more_more_more


front kuta.pdf
4.5Мб
ሰላም ሰላም👐

በጉጉት ስትጠበቅ የነበረችው የመጀመሪያዋ ኩታ - መጽሄት ቅፅ አንድ ዛሬ ለንባብ በቅታለች።
ቤተሰብ እንፍጠር - ለወዳጅ ዘመድ ማጋራቶዎን አይርሱ።

መርሀባ
!

@more_more_more
@more_more_more
@more_more_more


ሰላም ሰላም!

በኩታ የኪነ-ጥበብ ማዕድ አዘጋጅነት በየ 15 ቀኑ በእለተ ቅዳሜ የምትወጣው ኩታ-digital መጽሄት በመጪው እለተ ቅዳሜ ማለት በየካቲት 26 የመጀመሪያዋን ቅጽ ለተነባቢ የምታደርስ ይሆናል።

ኩታን ያንብቡ - ለኩታ ይፃፉ። እያልን ቤታችንን ለአንባቢያን እንድታስተዋውቁልን እንጠይቃለን።


@more_more_more
@more_more_more
@more_more_more


Репост из: ሀser
🇪🇹 አሳፋሪውን የወሲብ ቀስቃሽ ዘፈን ከዩቲውብ ለማውረድ reportዎ ያስፈልገናል

ይሄን ከሀገራችን እሴት ያፈነገጠ ዘፈን report በማድረግ ከዩቲውብ እንዲወርድ ይተባበሩን። ዛሬ ላይ እንደቀላል ካለፍነው ባጭር ጊዜ የዚህ አይነት ክሊፖች እየተስፋፉ የሚሄዱ ነው የሚሆነው።
Report ለማረግ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ከቪዲዮ ስር በስተቀኝ የሚገኝውን 'Report' የሚለውን በመጫን በ gmail አካውንቶ በመግባት(sign in በማረግ) sexual content -> graphic sexual activity የሚለውን መምረጥ ነው።

#Share በማረግም መልክቱን አዳርሱት

http://www.youtube.com/watch?v=fdJI2PhdzvU


Репост из: መሰልጠን ወይስ መሠይጠን
° የ Black Gangster ፊልሞች በአለም ላይ ተወዳጅነት ካተረፉ ፊልሞች ውስጥ ይመደባል። ተፅእኖ ከሚፈጥሩት ውስጥም ይመደባል። በዛው ልክም ደግሞ ለጥቁሮች የተሳሳተ አመለካከት እንዲኖረን ያደርጋል።በአብዛኛው ጥቁሮች አጫሽ እንዲሆኑ ፣ ለነገሮች መፍትሄ የሚሆነው መገዳደል ብቻ እንደሆነ ፣ ከማጨስ ውጪ ልላ ነገር የማያውቁ መሀይሞች አድርገው ነው የሚሰሩት ለዛም ነው በሁላችንም አይምሮ ውስጥ ይሄ አስተሳሰብ ያለው ገና ስማቸው ሲጠራ በአይምሯይን ብልጭ የሚልልን ይሄ ነው።ነገሩ ግን በተቃራኒ ነው Black Gangster ከሆኑት ውጪ ያሉት ከ85 % በላይ የሆኑ አስተዳደጋቸው እና የኑሮ ሁኔታቸው የሆነው... ሱሪ ዝቅ ማድረግ (እሱም የራሱ የሆነ ትርጉም አለው) ፣ ፍትህን ስለማያገኙ ለእውነት ቢኖሩም ውሸታሞች ስለበዙ ከነሱ ለመለየት ብለው በሚያደርጉት ተጋድሎ ያለ ስማቸው ስም በመስጠት ሁሉንም እንደ አንድ እንድናስባቸው አድርገውናል።


° ይህ እንዴት እንደሆነ ላሳያችሁ። የመጀመሪያው በቀጥተኛ መንገድ ሲሆን በፊልሞቹ ላይ በምናያቸው ምስሎች አማካኝነት ነው። የ Black Gangster ብቻ ቢሆን ጥሩ ነው ሆኖም ግን እንዳለ ጥቁሮችን እየወከሉ ነው የሚሰሩት (ሁሉም ግን አይደለም ከግማሽ በሊይ የሚሆኑት ግን እንደዛ ነው የሚሰሩት) የሚያሳዩት ምስሎች እንደ አደንዛዥ እፅ ያሉ ሲያጨሱ ወይም ደግሞ የተለያዩ ሽጉጦችን ሰርቀው ወይም ደግሞ ገዝተው ሲገዳደሉ አልያም ደግሞ ትምህርት ሲያቆሙ እና ወደ ሌላ ነገር ሲገቡ ከዛም ቆይቶ መሀይም እና ምንም እንደማይጠቅሙ ያሳያል። ይሆ በቀጥታው ስለሆነ ንቃተ ህሊናችን ልክ ናቸው ብሎ ይቀበላል። ምክንያቱም ይሄ የገር በሁሉም ፊልሞቻቸው ስለሚደጋገም ነው።ግን እውነታው የዚህ ተቃራኒ ነው።

° ሁለተኛው መንገድ ደግሞ ድብቁ (MESMERISM) የሚባለው ነው። ይሄን መንገድ ከድሮም ጀምሮ የሚጠቀሙበት እና ለብዙ ጥቁር ህዝብ ማለቅ እና ለዘረኝነት ጥቃ የዳረጋቸው ይሄ ነው። ይሄ MESMERISM የሚባለውን የአይምሮ ቁጥጥር ስልት እንዴት እንደሚከናወን ላሳያችሁ ለምሳል እናንተ የምትሰሙት ድምፅ "We should go to my place" /ወደ እኔ ቤት መሄድ እንችላለን/ የሚል ሊሆን ይችላል። ይሄን ድምፅ ግን አእምሮአችን ውስጥ የሚገባው "Kill all the Black's, They all are jealous of you, you must aware of them" /ጥቁሮችን ግደሉ ሁሉም ባንተ ይቀናሉ ከእነሱ መራቅ አለብህ/ የሚል ሊሆን ይችላል ይሄ እንዴት ሆነ ካላችሁ መጀመሪያ የሰማችሁትን ድፅ ወደ ፊት ስታፈጥኑት ከታች ያለውን ድምፅ ይሰጣል ንቃተ ህሊና ሳያስተውል ወደ ውስጠ ህሊና ሳናውቀው ይገባል የተለያዩ ድብቅ (Mesmerism) መልእክቶች ስለሚደጋገሙ ተፅዕኖ ያሳድራሉ።

° በዚህ MESMERISM መንገድ በርካታ ፊልሞች ተመልካቾችን በቀላሉ አእምሮአቸውን ይቆጣጠሩ ነበር በተለይ በቀኝ ግዛት አገዛዝ ጊዜ ካበቃ በኋላ በአሜሪካ ውስጥ በርካታ ጥቁር አሜሪካውያን ይጨቆኑ ነበር ከነጮች ጋር አብረው ምንም አያደርጉም ነበር። ጥቁሮች በሚያዩት ፊልሞች ውስጥ ግን ይሄን MESMERISM ይጠቀሙ ነበር። በዚም ምክንያት ጥቁሮች ቅናታም ፣ ሰው የማይወዱ ተደርገው መቆጠር ጀመሩ። ይሄም ሳይሆን በሁላችንም አይምሮ ውስጥ ስለ ጥቁሮች መሀይምነት ምንም ጥቅም እንደሌላቸው በአጠቃላይ ስሐ ጥቁሮች ትክክል ያልሆነ ነገር በመስበክ ስለ እነሱ ያለን አመለካከት እንዲለወጥ እድርገዋል።

° የሚገርመው ነገር ጎግል (Google) ላይ ስለ MESMERISM ብትፈልጉ ምንም ከዚህ ጋር የሚገናኝ ነገር አታገኙም አፈትልኮ እንደወጣ ከነሱ ቀን ሳይቆይ ነው ከሁሉም ነገሮች ያጠፉት ከዛ ግን 2019 ላይ በወጣው "Watchmen" ተከታታይ ፊልም ላይ በአንዱ ክፍል ላይ ለ 2 ደቂቃ ስለዚህ MESMERISM አሳይተው ነበር። ፊልሙ ላይ ብዙ ድብቅ እና ከፈጣሪ ጋር ተቃርኖ ያለው ስለሆነ በሌላ ጊዜ ሰፋ ባለ ትንተና እመለስበታለሁ።

° በአጠቃላይ የጥቁሮችን ስም የሚያበላሹት ከ 15% ያልበለጡ ሌላ አላማ ያላቸው ጥቁሮች ናቸው እንጂ የተቀሩት 85% የሚማሩ ለሰው በጎ የሚመኙ ግን በብዛት የአይምሮ አጠባ እና ቁጥጥር የተደረገባቸው ምስኪኖች ናቸው አኛንም ኢትዮጵያችንም ጨምሮ። ከሁሉም ደም እኛ ላይ በርትተውብናል ምክንያቱም ዋነኛ አላማቸው ስለሆንን። ከዛ በመቀጠል ነው አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት ለመቀራመት... ድሮ በቀኝ ገዥነት አሁንም ከቀኝ ገዥነት ባልተናነሰ አእምሮአችንን በመቆጣጠር ለእነሱ አላማ እያዘጋጁን ያሉት። ለመንቃት ስንሞክር በምናያቸው ፊልሞች ወይም ሙዚቃ መልሰው ያጠምዱናል። እነዚህን ፊልም እና ሙዚቃ በተቻለን መጠን እንቀንስ ከዛም እንተዋቸው ለጊዜያዊ መዝናኛ ብለን ወደ ፊታችንን አናበላሸው።


t.me/elohe19


Репост из: መሰልጠን ወይስ መሠይጠን
ከባለፈው የቀጠለ....

ከዳንስ ጭፈራው በኋላ ልጁ የወንድ ጓደኛ ይኖረዋል (Boy Friend)። ወንድነቱን እረስቶት አኳኋኑን ሁሉ እንደ ሴት ይሆናል አይኑን ይኳላል ጥፍር ቀለም ይቀባል ምናምን ነገር። የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እናቱ ስታበረታታው ይታያል። በዚህ አልበቃም ወንድ ጓደኛውን (Boy Friend) ቤተ ክርስቲያን ይዞት ሲሄድ እናቱ ስትደሰት ይታያሉ። አስቡት እንግዲ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆነች እናት ልጇ ግብረ ሰዶማዊ ሆኖ ፍቅረኛውን ይዞ ቤተ ክርስቲያን ድረስ ይዞት ሲሄድ
ሲደሰቱ ማሳየት ፊልሙን የሚያዩት አይምሮ ውሰጥ ምን ሊቀረፅ እንደሚችል። ፊልሙን የሚመለከቱ ወጣቶች እና ታዳጊ አይምሮ ውስጥ ምን ተቀረፆ ሊቀመጥ እንደሚችል ማሰብ በጣም ከባድ ነው።
አሁን ላይ ለተንሰራፋው ግብረሰዶማዊነት በአስራዎቹ መጨረሻ ላይ በቀልድ መልኩ በየፊልሞቹ ይጨመሩ የነበሩ የግብረ ሰዶም ሁኔታዎች ናቸው። ጭራሽ አሁን ደግሞ ቤተ ክርስቲያን በደስታ እንደምትቀበል አድርገው ሰርተው አቅርበዋል ከወራቶች በኋላ ምን እንደሚፈጠር ትመለከታላችሁ። በዚህ ፊልም Black Jesus (ጥቁር እየሱስ) የሚሉትን የስፖርተኛ ሰወነት ምናምን አድርገውበት በትልቁ ሰቅለውት ይታያል። ለምን ማሳየት እንደተፈለገ እንጃ።

በአጠቃላይ ኮሜዲ ፊልሞች በቀልድ እያወዙ ከባባድ መርዞችን ወደ አይምሮዋችን ያስገባሉ እኛ ቀልድ ብለን በቀላሉ የምናያቸው ነገሮች ቀስ በቀስ ይቀይሩናል።እና በተቻላችሁ አቅም ፊልም ቀንሱ እባካችሁ!!!!!

t.me/elohe19


y'all please share this 🙌🏽


trump እግር ይብላ ሲፈልግ እኛ እግዚአብሔርን ይዘን ነው ምንዋጋው። አለቀ!!! ደቀቀ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#አባይ #ኢትዮጵያ
https://www.instagram.com/p/CGvF9ymHdZY/?igshid=q0f0rlm0gaml
yeshak abrhak
trump እግር ይብላ ሲፈልግ እኛ እግዚአብሔርን ይዘን ነው ምንዋጋው። አለቀ!!! ደቀቀ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#አባይ #ኢትዮጵያ


Репост из: Bini.
String art ❤️❤️👌


ፖፕ ፍራንሲስ ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ጥምረት ድጋፍ አሳይተዋል ተባለ!

የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች "ጥምረት እንዲመሰርቱ" ሊፈቀድላቸው ይገባል ብለዋል።

ፖፑ ይህንን አስተያየት የሰጡት በህይወታቸው ዙሪያ በሚያተኩረረው አንድ ጥናታዊ ፊልም ላይ መሆኑ ነው የተነገረው።

"የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ቤተሰብ የመሆን መብት አላቸውም" ሲሉ ረቡዕ ዕለት በተመረቀው ፊልም ተሰምተዋል።

"እነሱም የአምላክ ልጆች ናቸው እናም ቤተሰብ የመመስረት መብት አላቸው። ማንኛውም ሰው ቢሆን በዚህ ምክንያት ስቃይ ሊቀበልም አያስፈልግም፤ ሊጣሉም አይገባም" ብለዋል።

አክለውም " የሚጣመሩበት ህግ ሊኖር ይገባል። በዚህም ሁኔታ ህጋዊ ሽፋንም ያገኛሉ" ብለዋል። (BBC)

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot

Показано 20 последних публикаций.

913

подписчиков
Статистика канала