በ Tronkeeper ዙሪያ ለምን ዝም እንዳልኩ ልንገራቹ
አሁን ላይ ብዙ RED FLAG ▶️ ስላየሁበት እናንተ risk ውሰዱ ብዬ እንድከስሩ ማረግ አልፈለኩም
ከመጀመሪያም ጀምሮ እጠራጠረዋለሁ የምፓስተውን ምታስታውሱ ከሆን ⚠️⚠️
Even If $TON እና $TRX ቢሰጠኝም እጠራጠረው ነበር ነገር ግን አምልጦኝ ከምቆጭ ብዬ በደንብ ሰርቼ ነበር ⚠️⚠️
አሁን ላይ ግን እንዳልኳቹ $USDT ሚሰጥ አይመስለኝም ለዛ ነው መወሰን ያቃተኝ ክፈሉ አትክፈሉ ለማለት ⚠️⚠️
እዛው bot ላይ የሰራቹት $TON ካለ በሱ ክፍሉ ከራሳቹ አውጥታቹ የሚለው ግን በራሳቹ ወስኑ 😉😉
ግን እስካሁን የከፈለ አለ እንዴ 👀👀
ከፍያለው 👍
አልከፈልኩም 🔥