ሜሲ የሜክሲኮ ደጋፊዎችን ምንም የአለም ዋንጫ እንደሌላቸው እና አርጀንቲና 3 የአለም ዋንጫ እናዳለት በምልክት መናገሩ ይታወቃል.... ሜክሲኮያዊው ኢንተርናሽናል አዶልፍ ባዩቲስታ ለሜሲ ይሄንን መልእክት አስተላልፏል
እ"ንደ ተጫዋች አደንቅህ ነበር። ግን በሀገሬ መቀለድ የአንተን ፕሮፌሽናላዊ ብቃት እና የትምህርት እጥረት ይናገራል" ብሎታል
SHARE @MULESPORT
እ"ንደ ተጫዋች አደንቅህ ነበር። ግን በሀገሬ መቀለድ የአንተን ፕሮፌሽናላዊ ብቃት እና የትምህርት እጥረት ይናገራል" ብሎታል
SHARE @MULESPORT