ኪርኬዝ ምንም እንኳን በማንችስተር ዩናይትድ እና በሌሎች ቡድኖች ቢፈለግም በዚህ የዝውውር መስኮት በበርንማውዝ ይቆያል።
የ21 አመቱ የግራ መስመር ተከላካይ ከበርንማውዝ ጋር እስከ 2028 የሚያቆየው ኮንትራት አለው።
🎖 Sky sport
SHARE @MULESPORT
የ21 አመቱ የግራ መስመር ተከላካይ ከበርንማውዝ ጋር እስከ 2028 የሚያቆየው ኮንትራት አለው።
🎖 Sky sport
SHARE @MULESPORT