ጋክፖ
"እኔ በእምነቴ የምመራ ሰው ነኝ። አንድ ቀን ከቤተ ክርስቲያኔ ከፓስተር ጋር ተገናኘሁ። ፓስተሩ እንዲ አለኝ "አንድ ነገር ልነግርህ እችላለሁኝ?" ይህ የሆነው ትልልቅ ክለቦች በሬን ከማንኳኳታቸው በፊት ነው። እና ፓስተሩ ወደ ሊቨርፑል እንደምሄድ እግዚአብሔር ነግሮኛል አለኝ.. ከዛ እኔ ፈገግ አልኩኝ እና ጥሩ ስለዚህ ጉዳይ እናያለን አልኩት"
SHARE @MULESPORT