በልደቱ ቀን እድለ ቢሱ ተጨዋች ሆኗል!
አርጀንቲናዊው የአለም ዋንጫ አሸነፊ አንሄል ኮሪያ ትላንት በልደቱ ቀን ክለቡ አትሌቲኮ በሊጉ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ በሄታፌ 2ለ1 በተሸነፈበት ጨዋታ...
ባለቀ ሰዓት በቀይ ካርድ ወጥቶ ክለቡ አትሌቲኮ በጎደላ ተጨዋች 15 ደቂቃ እንዲጫወት ተገዶ ባለቀ ሰዓት ተቆጥሮበት ተሸንፏል።
SHARE" @MULESPORT