ከቀድሞ አመቱ በዘንድሮ አመቱ ተሽሎ መጥቷል!
የ26 አመቱ ናይጄሪያዊው አጥቂ አዴሞላ ሉክማን በዚህ የውድድር አመት ለክለቡ አታላንታ ባደረጋቸው 31 ጨዋታዎች 25 ጎሎችን አስቆጥሯል።
ናይጄሪያዊው ንስሩ አዴሞላ ሉክማን ባሳለፍነው ሲዝን ለጣልያኑ ክለብ አታላንታ ባደረጋቸው 45 ጨዋታዎች 26 ጎሎችን ከመረብ አሳርፏል።
SHARE" @MULESPORT

NIGERIAN EAGLE.
SHARE" @MULESPORT