ወደ ሞስኮ የኮበለሉት አላሳድ በህገ ወጥ መልኩ 135 ቢልየን ዶላር ወደ ሩስያ አዛውረዋል
በሽር አል አሳድ 135 ቢሊየን ዶላር በህገ ወጥ መንገድ ለሩሲያ አዛውረዋል ሲሉ ከስልጣን የተባረረው የሶሪያ መንግስት የስለላ ሀላፊ የነበሩት ሻለቃ ካሊድ ቤዬ ከቱርክ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል።
ሻለቃው እንዴት ይሄን ያክል ገንዘብ በምን መንገድ ሊዘዋወር እንደቻለ በዝርዝር የተናገሩት ነገር የለም።
Via @mussesolomon