በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፣በዶ/ር ዳግም ዳኘ እና ዶ/ር በለጠ መሪነት ከሌሎች የህክምና ቡድን አባላት ጋር በመሆን በተደረገ የ 3 ሰዓታት አንጀት ቀዶ ህክምና ከ110 በላይ ብረታ ብረቶችን ከ46 አመት ታካሚ ማውጣት ተችሏል።
በቀዶ ህክምናው እንደ ቁልፍ፣ሚስማር እና ብሎን ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን የወጡ ሲሆን ከሶስት ሰዓታት በላይ እንደፈጀም ተገልጿል፡፡
Via @mussesolomon
በቀዶ ህክምናው እንደ ቁልፍ፣ሚስማር እና ብሎን ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን የወጡ ሲሆን ከሶስት ሰዓታት በላይ እንደፈጀም ተገልጿል፡፡
Via @mussesolomon