የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት ኢሎን መስክ አጠቃላይ ሀብት 400 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር አልፏል።
- ኢሎን መስክ ዓለም ላይ ከተመረጡት ሰዎች አንዱ እና እርሱን በሃብት ያለፈ ማንም እንደሌለ የሚወራለት ሲሆን ዶናልድ ትራንፕ ከተመረጡ በኃላ ሃብቱ 66% ጨምሯል:: ይህም ማለት አሁን በአጠቃላይ ከ439.2 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ሐብት ማካበት ችሏል።
- አሁን በ350 ቢሊዮን ዶላር የሚገመተው የ SpaceX 50 ቢሊዮን ዶላር የውስጥ ለውስጥ ሽያጭ ሀብቱ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል።
Via @mussesolomon