ፌስቡክ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞታል!!!
ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ የፌስቡክ ገጽ ተጠቃሚዎች ችግር እንዳጋጠማቸው እየተናገሩ ነው።
በሜታ ኩባንያ ስር የሚንቀሳቀሰው የፌስቡክ መተግበሪያም የቴክኒክ ችግር እንዳጋጠመው በራሱ ገፅ ላይ ለተጠቃሚዎቹ አስታውቋል።
ያጋጠመውን የቴክኒክ ችግር በአፋጣኝ ለመፍታት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የገለፀው ተቋሙ፤ ለተፈጠረው ችግር ተጠቃሚዎቹን ይቅርታም ጠይቋል።
Via @mussesolomon