የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ ተከልክሏል - የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ
በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ መከልከሉን የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል።
በዚህም ከዛሬ የካቲት 04 2017 ዓ.ም ከዚህ ሰዓት ጀምሮ እስከ የካቲት 09 2017 ዓ.ም ድረስ በመዲናዋ በየትኛውም አካባቢ ሞተር ሳይክል ማሽከርከር የማይቻል መሆኑን ቢሮው በማህበራዊ ትስስር ገፁ ገልጿል።
Via @mussesolomon