ኒው ሆፕ ስኩልስ / New Hope Schools በሚከተሉት የስራ መስኮች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
1. ዋና የኬጂ መምህርት
በልጆች አያያዝና እንክብካቤ ሰርተፍኬት ያላት በህክምና ሙያ አልያም ቲያትር/ጋዜጠኝነት ዲፕሎማ/ዲግሪ ያላት እንግሊዝኛ ቋንቋ በደንብ መናገርና መፃፍ የምትችል ከልጆች ጋር መግባባትና መጫወት የምትችል
2. ሞግዚት
የትምህርት ደረጃ: ከ12ተኛ ክፍል በላይ(ቢቻል በልጆች አያያዝና እንክብካቤ ሰርተፊኬት ያላት) ከልጆች ጋር መግባባትና መጫወት የምትችል
3. የልዩ ፍላጎት ሞግዚት
የትምህርት ደረጃ: ከ12ተኛ ክፍል በላይ(ቢቻል በልጆች አያያዝና እንክብካቤ ሰርተፊኬት ያላት) ከልጆች ጋር መግባባትና መጫወት የምትችል፣ ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች በትምህርት ቤት ቆይታቸው የግል ሞግዚት መሆን የምትችል
4. ነርስ
በነርሲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላት
እንግሊዘኛ ቋንቋ በደንብ መናገርና መፃፍ የምትችል ከልጆች ጋር መግባባትና መጫወት የምትችል የምትችል
ለሁሉም የስራ መደቦች መሰረታዊ የእንግሊዝኛ ቋንቋ እውቀት ያስፈልጋል። ለዋና መምህርትነት ደግሞ fluency (አቀላጥፎ መናገርና መፃፍ) ያስፈልጋል።
አመልካቾች በአካል ጦርሃይሎች ሸዋ ሱፐርማርኬት ጀርባ በሚገኘው ኒው ሆፕ አካዳሚ መጥተው ቢያስገቡ ወይም በቴሌግራም @Newhopeschoolseth ወይም በኢሜል newhopeschoolsethio@gmail.com ላይ መላክ ይችላሉ።
____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs