ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ቦሌ ኤድናሞል ለሚገኘው ቅርጫፍ ሪሴፕሽኒስት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
በፀሀፊነት በእንግዳ አቀባበል በማርኬቲንግ ወይም የጤና ዘርፎች ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 3 ዓመት በተመሳሳይ የስራ መደብ የሰራችና ለቦታው ቅርበት ያላት።
የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት
ደመወዝ በስምምነት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በ0910014537 ዶክመንታችሁን በአንድ Pdf በማድረግ በቴሌግራም በመላክ ብቻ ማመልከት ትችላላችሁ
ቀድመው ላመለከቱትና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ቅድሚያ እንሰጣለን
〰〰〰〰〰
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs