መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
* ስፖክን መምህር ለ1ኛ-4ኛ ክፍል
* ረዳት መምህር ለኬጂና ለ1ኛ ደረጃ
* የካሜራ ባለሙያ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 21/2017 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በመጣችሁበት ዕለትና ሰዓት በመወዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
አድራሻ፡- በአየርጤና በኩል ባለዉ ካራቆሬ አብዱልመጂድ መስጂድ አጠገብ
ስልክ፡- 0113- 48 18 00 /0113- 489705 ሞባይል፡- 0911 72 18 90 /0911 93 24 44
〰〰〰
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs