መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የልዩ ፍላጎት መምህር
- የአረብኛ ቋንቋ መምህርት
- እስፖክን መምህር
- ረዳት መምህራን
- ካሜራ ማን
- ጥበቃና አትክልተኛ
ለማመልከት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 21/2017 ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በመጣችሁበት ዕለትና ሰዓት በመወዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
ት/ቤቱ
አድራሻ፡- በአየርጤና በኩል ባለዉ ካራቆሬ አብዱልመጂድ መስጂድ አጠገብ
ስልክ፡- 0113- 48 18 00 /0113- 48 97 05 ሞባይል፡- 0911 72 18 90 /0911 93 24 44
___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs