ቲቺ ቼምባ ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የምታሟላ አመልካች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
✔️ የስራ መደቡ መጠሪያ: ረ/አካዉንታንት (ፋይናንስ ባለሙያ)
✔️ ብዛት 1
✔️ ጾታ:- ሴት
✔️የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ
✔️ተፈላጊ የት/ት ደረጃ:- በአካዉንቲንግ ዲፕሎማ ወይም በአካዉንቲንግ እና በጀት ሰርቪስ በደረጃ አራት ያጠናቀቀች ወይም ተዛመጅ የትመህርት መስክ ሆኖ ደረጃ አራት የተመረቀች
✔️ተፈላጊ ተጨማሪ ችሎታ:- መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና የወሰደች
✔️ተፈላጊ የስራ ልምድ:- በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ በሙያዉ አንድ (1) አመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለች
✔️የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት
✔️ደሞዝ:- በስምምነት
✔️የስራ ሰዓት :- ከሰኞ -አርብ ከጠዋቱ 2:30-11:30 ቅዳሜ ዕረፍት እሁድ ከ2:30-8:00
📥 ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟላ አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ቢሮ በመገኘት ማመልክት ይቻላል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 0911 212647
አድራሻ፡ አጠና ተራ ቼምባ ኮፊ አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ(ከላይ በተጠቀሰው ስልክ በቴሌግራም መላክ ይችላሉ)
___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs