ሰማዕታት አክብሩን ብለው አይናገሩም፡፡ ነገር ግን በክርስቲያኖች ልብ የሚዘሩት ፍሬ ምእመናንን በፍቅር ያስገድዳል፡፡ እነርሱን እንዲመስሉ ያሳስባል፡፡(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን !! 🙏
መልካም አዳር ውድ የተዋሕዶ ልጆች🙏