🗓 ነገ ማለትም
#ዕለት:- ዓርብ
#ቀን:- ታኅሣሥ ፲፩ ፳፻፲፯ ዓ.ም
አክብረን እና አስበን እንውላለን።
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
#ዕለት:- ዓርብ
#ቀን:- ታኅሣሥ ፲፩ ፳፻፲፯ ዓ.ም
በቅድስት ቤተክርስቲያናችን
ሐና ማርያም ፣ ቅዱስ ኢያቄም ፣ ቅዱስ ያሬድ ፣ ሰማዕቱ ፋሲለደስ ፣ አቡነ ሐራ ድንግል ፣ አባ ኣሌፍ ፣ ቅድስት ታኦድራ ፣ ቅዱስ ገላዉዴዎስ
አክብረን እና አስበን እንውላለን።
✔️ የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው። ምሳ ፲፤፯
✔️ መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል መዝ.፻፳፮፥፮
✔️ "ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን? ፩ኛ ቆሮ ፮:፪
የመላዕክት ፣ የቅዱሳን ፣ የሰማዕታት ተራዳይነት እና በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን።
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊