"ቁርሴን ለነፍሴ"
“አምላክህ እግዚአብሔር በረከት እንደ ሰጠህ መጠን እያንዳንዱ ሰው እንደ ችሎታው ይስጥ።”
ዘዳግም 16፥17
ውድ የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን የዓለምገና ደብረ ቀርሜሎስ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አዲስ ሕንፃ ቤተክርስቲያን እያስገነባ ወደ ፍፃሜው እየተቃረበ ይገኛል..
ሆኖም ግን አሁን ላይ በአቅም ምክንያት ግንባታውን ማጠናቀቅ ከባድ በመሆኑ ይህን ዐቢይ ጾም የሚጾሙ ምዕመናን ለቁርሳቸው የሚያወጡት የነበረውን ከ 100 ብር ጀምሮ የአቅማቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉ "ቁርሴን ለነፍሴ" በሚል መሪ ቃል የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጀምሯል ።
ስለሆነም በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ያላችሁ ጸጋው የበዛላችሁ እግዚአብሔር በበረከት እና በረድኤት የጎበኛችሁ የአምላካችን የቅዱስ እግዚአብሔር አብ እና የአምላክ ባለሟል የሆነው የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች በዚህ የበረከት ጥሪ ሁላችሁም እንድትሳተፉ በልዑል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን አነሰ በዛ ሳትሉ የአቅማችሁን በመለገስ እንዲሁም ይሄንን የበረከት ጥሪ ለሌሎች ኦርቶዶክሳውያን በማጋራት ስራውን ታግዙ ዘንድ እንማጸናለን ።
በተጨማሪም መጋቢት 21 ለዚሁ ህንፃ ቤተክርቲያን የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ጉባኤ ተዘጋጅቷል
ድጋፍ ለማድረግ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000031905258
የዓ/ደ/ቀ/ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
ቀሪ ማቴርያሎችን በመግዛት ማገዝ
የምትፈልጉ ከስር ባሉት ቁጥሮች
እየደወላችሁ ማናገር ትችላላችሁ ።
ለበለጠ መረጃ
•0912215144
•0913979952
•0920566109
•0922838132