የኔ እህት ፍቅረኛሽ እደህ የሚልሽ ከሆነ
እግዝአብሄር እውነተኛ ፍቅር. ይስጣችሁ አሜን በሉ✝️❤️🕊
1√ በሃይማኖት ስርአት እንሂድ ብሎ ይመራታል
2√ ቃለ እግዝአብሄር እን ማር ይላታል።
3√በእግዚአብሔር ፈቃድእንጋባ ይላታል።
4√በሥርዓተቤተክርስትያን እንግባ ይላታል።
5√ለቃሉ ታማኝ ይሆናል ።
6√ጥፋተኛሆኖ እርሱ ይቅርታ ይጠይቃል ።
7√ፈገግታዋን ሳያበላሽሁሌ የፍቅረ ኛውን ስህተት ያርማል።
8√መንፈሳዊ ነገሮችን ያስተምራታል።
9√ሌላሴትጋር አይሄድም ፍቅረኛውንአይዋሻትም።
10√በገንዘብ ጉዳይአይጨነቅም እንደውም ያለን ይበቃናል
ይላል በቀናመንገድለማድረግ ይጥራል።
11√ለሌላ ሴቶች ፍቅረኛ እንዳለ ችው ይናገራል።
12√እራሱንና ፍቅረኛውን ይጠብቃል ያከብራል።
13√የወደፊትእቅዱንና ዓላማውን ያወያያታል።
14√ በነገሮችናበጨዋታዎች ሲግባቡ አፈቅርሻለው በማለት
ፍቅሩን ይገልጽላታል ።
15√ለፍቅረኛው ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ወደኋላ አይልም
16√እውነተኛ አፍቃሪ ፍቅረኛውን ለቤተሰብ ያስተዋውቃል ።
17√የፍቅረኛውን ስሜት በጥንቃቄ ይረዳል።
18√ፍቅረኛውየምትሰጠውን ሀሳብ በትግስት ያዳምጣል ።
19√ፍቅረኛው ስትበሳጭ ምን ሆና ነው ስህተት ምንድነው
ብሎ እራሱን ያርማል።
20√በስርዓተ ቤተክርስቲያንያገባታል።
21√ውጫዊ መልኳን ሳይሆን ውስጣውዊ ውብቷን ያደቅላታል።
እግዝአብሄር እውነተኛ ፍቅር. ይስጣችሁ አሜን በሉ✝️❤️🕊
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )ሀሳብ አስተያየት ካለ @kingo08bot
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊