የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክ/ጦር ኮሌኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ሻምበል መማር ጌትነት ሻለቃ የአገዛዙን ዙፋን ጠባቂ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ አድርገዋል።
ዛሬ በቀን 11/03/2014 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለ ጦር የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ሻንበል መማር ጌትነት ሻለቃ ሻንበል ፩ አቮክ አቮክ ፣ የቻሊ እና አልሻጊያ ወደ ሚባሉ ቦታዎች ከአማሪት ፣ ከቆለላ እና ከመርዓዊ አቅጣጫ የመጠውን ጠላት ከ 12:00 ስዓት እስከ 9:00 ስዓት በፋለም 7 ሙት 10 ቁስለኛ ታቅፎ እንዲመለስ ማድረጋቸውን ለአሻራ ሚዲያ ተናግረዋል ።
በተጫማሪም በዛሬው እለት የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለ ጦር የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ሻንበል መማር ጌትነት ሻለቃ ሻንበል ፩ መርዓዊ ከተማ በመግባት በጣለት ላይ ከፋተኛ ሰባአዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሳዋል። አንድ መከላከያ እስከነ ሙሉ ትጥቁ ማርከዋል።
🗣መረጃውን ያደረሰን ፋኖ ሙሉሰው የኔአባት የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው።
ድል አለማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ረቡዕ ህዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=oM5AASTB3fSDK53F
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084