የደጋዳሞት ብርጌድ ተጋድሎ በዚህ ሳምንት!!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአማራ ፋኖ በጎጃም ከሚመካባቸው ብርጌዶች መካከል አንዱ እና ዋነኛ የሆነው የደጋዳሞት ብርጌድ በዚህ ሳምንት በጠላት ላይ እጅግ አመርቂ ድሎችን አስመዝግቧል። ለአብነትም ታህሳስ15/2017ዓ.ም በደጋዳሞት ወረዳ ገሳግሰ ሸምብርማ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጉጉብታ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ በክንደ ነበልባሉ ሻለቃ ታዱ አንተነህ የተሰየመችው የብርጌዱ 3ኛ ሻለቃ ከለሊቱ 10:30 ጀምሮ ጠለት በመሸገበት ድረስ በመሔድ እስከ ጠዋቱ 2:00 ድረስ ባደረገችው ማጥቃት በጠላት ሰራዊት ላይ እጅግ ከፍተኛ ሠባዊ ኪሣራ ማድረስ ተችሏል።
በዕለቱም የ25ኛ ክፍለ ጦር ሎጀስቲክ ክፍል ኋላፊ የሆነው የኮሎኔል ብርሀኔ ሁለት የቅርብ አጃቢዎች ከጠላት የስምሪት ቀጠና ወጥተው ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የአባ ሻውል ሀይሌን ልጆች ተቀላቅለዋል።በሌላ በኩል ታህሳስ 17/2017ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ምንም አይነት የውጊያ እንቅስቃሴ ባልነበረበት ወቅት ጠላት ከቢቡኝ ወረዳ ደብረማሪያም አካባቢ በመሆን BM107 የተባለውን ከባድ መሳሪያ ወደ ደጋዳሞት ወረዳ አረፋ ደብተራ ቀበሌ ፍልቅልቅ ከተማ በመወንጨፍ ሳሙኤል ደሴ የተባለን አንድ የዘጠኝ አመት ህፃን የገደለ ሲሆን ከህፃኑ ጋር የነበረች እናቱም ክፉኛ ቆስላለች።
ሌላው የደጋዳሞት ብርጌድ ተጋድሎ ያደረገበት ቀጠና ዳሞት ፅዮን ቀበሌ ሲሆን ታህሳስ18/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 እስከ ቀኑ11:00 በተደረገው ተጋድሎ ዳሞት ፅዮን ለመቆጣጠር አልሞ የመጣውን ጠላት አናብስቶቹ በክንዳቸው ደቁሰውት ሙት እና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ወደ ፈረስ ቤት ከተማ እንዲመለስ አድርገውታል።
ሌላው እና እጅግ አስደናቂ ገድል የተፈፀመበት ግንባር የአረፋ ደብተራ ቀጠና ሲሆን ፍልቅልቅ ከተማን ለመቆጣጠር አቅዶ ታህሳስ19/2017ዓ.ም ከለሊቱ 11:00 አንስቶ ቀኑን ሙሉ በተደረገ ትንቅንቅ የብርጌዱ 1ኛ ሻለቃ እና የብርጌዱ ቃኝ እና መሀንዲስ በጋራ በመሆን ጠላትን እንደ ቅጠል ሲያረግፉት ውለዋል። በዚህም 8 የጠላት አስከሬን መሳለሚያ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ሳይቀብራቸው ጥሏቸው የፈረጠጠ ሲሆን 8 ተጨማሪ አስከሬን ደግሞ ደፈር ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ በአንድ ጉድጓድ ውስጥ በቅጡ እንኳን አፈር ሳያለብሳቸው ጥሏቸው ሄዷል።
በዕለቱም የብርጌዱ 3ኛ ሻለቃ በፈረስ ቤት ከተማ መግቢያ ዝቋላ ወገም ካምፕ ላይ የመሸገውን ጠላት ስትረፈርፈው የዋለች ሲሆን ሌላኛዋ የብርጌዱ 2ኛ ሻለቃ ደግሞም በፈረስ ቤት ከተማ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ አካባቢ የሰፈረውን ጠላት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት የዙ23 ተተኳሽ ከነ አስቃጥላው መማረክ ችላለች።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ
አርበኛ ዳሞት አለኸኝ፦የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክ/ጦር ደጋዳሞት ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ
@nisirbroadcasting