ዛሬ በቀን 26/04/2017ዓ.ም በእለተ ቅዳሜ ከቀኑ 11፡30ላይ የይልማና ዴንሳ ወረዳ አካል በሆነችውጎሽየ ከተማ ላይ የአይበገሬው የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ ወርቃማ ልጆች ባደረጉት የደፈጣ ጥቃት የአገዛዙ ሚሊሻና ፓሊስ አምስቱ ላይመለስ ሲሸኝ ሰባቱን በማቁሰል አኩሪ ጀብድ ፈፅመዋል።
የፋኖን ክንድ መቋቋም ያቃተው አራዊት የመከላከያ ሰራዊት የሀገር ጋሻ እንዲሁም የቅኔ ሊቅና የጎሸየ ሱታፌ ኪዳነምህረት ቤተከርስቲያን አገልጋይ የሆኑትን አባት «ቀሲስ ትግስቱ ገበይ» የተባሉትን አባት ከቤት በማውጣት በመግደል ለቅድስት ቤተክርስቲያንና ለአማራ ህዝብ ያላቸውን ጥላቻ በገሀድ አስመስክረዋል።
ይህን ካደረጉ በኋላም የፋኖ ምት ሲበረታባቸው የይልማና ዴንሳ ወረዳ መቀመጫ ወደ ሆነችው አዴት ከተማ እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጦ ገብቷል።አሁንም እርምጃችን ተጠናክሮ ይቀጥላል።
አማረ ጌታቸው፦ የአማራ ፋኖ በጎጃም የ፩ኛ ክፍለ ጦር የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል አማራ ለፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
እሁድ ታህሳስ 27 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=oM5AASTB3fSDK53F
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084