🚨መረጃ ከነበልባሉ ጎንደር 🚨
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ትናት ጥር 03/2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎንደር ሜጄር ጄ/ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር እና ጉና ክ/ጦር፣ እስቴ ዴንሳ ብርጌድ በቅንጅት በሸምበቆችና ገና መምቻ መካከል ልዩ ቦታው "ጎንደር_በር" የተባለ ቦታ ላይ ጠላትን ሲቀጠቅጡት ውለዋል። በዚህ ቅንጅታዊ ኦፕሬሽንም በርካታ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሆኗል።
የአማራ ፋኖ በጎንደር የሚዲያና ሕ/ግንኙነት መምሪያ
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዋና ሰብሳቢ
አርበኛ ባዬ ቀናው
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
እሁድ ጥር 04 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ youtube.com/@nibcnewsethio…
ቴሌግራም: t.me/nisirbroadcast…
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084