እንኳን አደረሰን/አደረሳችሁ!!!
የአማራ አሻራ ያለበትን ነገር እና አማራን ካጠፋነ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገርን ነበረች ማድረግ እንችላለን ብለዉ ለቆረጡ ፀረ ኢትዮጵያ አሰላለፍ ላላቸዉ ወገኖች ወግኖ እና እቅዳቸዉን ሊያስፈፅም ቃል ገብቶ የኢትዮጵያን መንበረ ስልጣን የተረከበዉ አረመኔያዊዉ የብልፅግና ስርዐት በአማራ ብሎም በኢትዮጵያ ላይ እያደረሰ ያለዉን የጥፋት ተልዕኮ ለመቀልበስ "ዱር ቤቴ" ብላችሁ የወጣችሁ
ለአማራ ነፃነት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ተስፋወች #የአማራ_ፋኖ_ጓዶቻችን እና ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በአል #በድል! አደረሰን/አደረሳችሁ!!!
በአሉ 95% ያፈራረስነዉን ፀረ ሰዉ የብልፅግና ስርዐት በተባበረ ክንድ ወደ 100% አሳድገን ይህ አረመናዊ ስብስብ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ ምድር መነቀሉን የምናበስርበት የብስራት እና የድል በአል ይሁንልን!!!!
መልካም ከተራ! መልካም ጥምቀት!
የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገው ምድር (3ኛ) ክ/ጦር በፋ/ለ/ወ ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ!
አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ!!!
ድል ለአማራ ፋኖ!!! ጥር 10/2017 ዓ/ም