🚨 አስቸኳይ ጥሪ🚨
💪 ፨፨፨፨፨፨፨፨
በሴራ የተዋጠው የሚኒሻ፣የአድማ ብተና፣የፖሊስና በውስጥ ተላላኪ ባንዳ ቅጥረኛ መዋቅር የተሾመው የአገዛዙ ስራዊት በፈለገ ብርሀን ዙሪያ በጫንያለው ተረፈ ሻለቃ በሚገኙ የአማራ ፋኖ ጀግኖቻችን ላይ በዛሬው እለት"ከበባ፣ቆረጣና መሰል"የጥቃት ሰንሰለቶችን እየሰነዘረ ይገኛል፡ዠ።
ከዚህ ጋር ተያይዞ በየአቅጣጫው የምትገኙ የአማራ ፋኖ ጀግኖቻችን እንቁ ጀግና ወንድሞቻችንን ከከበባና ከቆረጣ ጥቃት ለማትረፍ የበኩላችንን ለመወጣት ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ርብርብ ልናደርግ ይገባል፡ግልባጭ፦ ለክፍለ ጦር አመራሮች፣ለብርጌድ አመራሮች፣ለሻለቃ መሪዎች፣ለፋኖ መረጃና ደህንነት፣በክፍለ ጦሩ ውስጥ ለምትገኙ የፋኖ ሀይሎች፣ለውስጥ የአማራ ፋኖ የትግል ደጋፊዎች፣ለውስጥ የመረጃ ምንጮቻችን፣ለመረጃ አዘጋጁ።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ሀሙስ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084